We exist so that people far from God will be raised to life in Christ.
Our Mission
Our mission of Medhane-Alem Evangelical Church is to glorify God, to love all people, and to transform our community with the Gospel. እግዚአብሔርን ማክበር፣ ሰዎችን ሁሉ መውደድና ማህበረሰባችንን በወንጌል መለወጥ
Learn moreOur Vision
The Vision of Medhane-Alem Evangelical Church is to envision many people becoming fully devoted followers of Jesus Christ
Learn moreOur Story
1981
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ህብረት ጅማሮ
Bible Study Fellowship
በሲያትል ዋሽንግተን የሚኖሩ ጥቂት ኢትዮጵያውያን የወንጌል አማኝ ክርስቲያኖች ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ህብረት መሰብሰብ ጀመሩ። ይህም በኋላ መድኅኔ ዓለም ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን የሆነው አገልግሎት መጀመሪያ ሆነ።
A small group of Ethiopian evangelical Christians living in Seattle, Washington, began gathering together for Bible study and fellowship. This marked the beginning of what would later become Medhane Alem Evangelical Church.
1984
የህብረቱ መስፋፋትና መዘዋወር
Fellowship Expansion and Relocation
ህብረቱ የመደበኛ ጥናት ስብሰባዎቹን ከካፒቶል ሂል ወደ ዌስትሚኒስተር ፕሬስቤቴሪያን ቤተ ክርስቲያን አዛወረ። ህብረቱም “የሲያትል ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ህብረት” በመባል ይጠራ ነበር።
The fellowship moved its regular Bible study meetings from Capitol Hill to Westminster Presbyterian Church. The fellowship became known as the “Ethiopian Fellowship of Seattle.”
1985
የቤተ ክርስቲያኒቱ ሕጋዊ ምዝገባ
Official Registration of the Church
በህብረቱ ውስጥ የኦርቶዶክስና የካቶሊክ እምነት ተከታዮችም ስለነበሩ ሁሉን ያማከለ ስያሜ እንዲኖር በማሰብ “መድኅኔ ዓለም ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን” የሚለው ስም ተሰጠ። በኅዳር 13 ቀን 1985 ቤተ ክርስቲያኒቱ በዋሽንግተን ግዛት በሕጋዊነት ተመዘገበች።
መጋቢ ስብሐት ጠና የመጀመሪያዋ መጋቢ ሆነው ተሾሙ።
To create a name that welcomed all Ethiopian Christians, including Orthodox and Catholic believers participating in the fellowship, the church adopted the name “Medhane Alem Evangelical Church.” On November 13, 1985, the church was officially registered in Washington State.
Pastor Sebhat Tena became the church’s first pastor.
Late 1980s
ሁለንተናዊ አገልግሎትና ወንጌል ስርጭት
Holistic Ministry and Outreach
ቤተ ክርስቲያኒቱ “Fellowship, Food and Fun” በሚል ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ከሱዳንና ከኬንያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አገልግሎት ትሰጥ ነበር። በዚህም ብዙዎች ወንጌልን ሰሙ።
በተጨማሪም በሲያትል የትግርኛና የኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ህብረት እንዲጀምር ትልቅ አስተዋጽኦ አደረገች።
The church organized programs called “Fellowship, Food and Fun” for Ethiopians and Eritreans arriving from Sudan and Kenya. Through these ministries, many people heard the Gospel.
The church also helped establish Tigrinya- and Oromo-speaking fellowships in Seattle.
1990s
የመሪነት ለውጥ/Leadership Transition
የሕንፃ ራዕይና መስዋዕትነት/Building Vision
ከመጋቢ ስብሐት ጠና በኋላ መጋቢ ብርሃኑ ፈለቀ የቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና መጋቢ ሆነው ተሾሙ።
Pastor Birhanu Feleke was appointed as senior pastor after Pastor Sebhat Tena.
ቤተ ክርስቲያኒቱ የራሷ የአምልኮ ቦታ እንደሚያስፈልጋት በማመን የሕንፃ ኮሚቴ ተቋቋመ። አባላቱም በጸሎትና በገንዘብ በታላቅ መስዋዕትነት ተሳተፉ። አንዳንዶች ወርቅና የጋብቻ ቀለበቶቻቸውን እንኳ ሰጡ።
A building committee was formed as the church recognized the need for its own worship facility. Members prayed, gave sacrificially, and donated money, jewelry, and even wedding rings toward purchasing a church building.
2000
የሙሉ ጊዜ መጋቢዎች ሹመት
Appointment of Full-Time Pastors
ከብዙ ጸሎት በኋላ ቤተ ክርስቲያኒቱ መጋቢ ግርማ ደሳለኝንና መጋቢ አምበሌ ነጋሽን የሙሉ ጊዜ መጋቢዎች አድርጋ ሾመች።
በዚያው ዓመት ዌስትሚኒስተር ቤተ ክርስቲያን ህንፃውን እንዲለቁ ካሳሰበቻቸው በኋላ ቤተ ክርስቲያኒቱ ወደ Advent Christian Church ተዛወረች።
After much prayer, the church appointed Pastor Girma Desalegn and Pastor Ambele Negash as full-time pastors.
That same year, Westminster Church requested the congregation to vacate the building they had used for nearly 15 years. The church relocated to Advent Christian Church near Capitol Hill.
2010
Spiritual Growth and Community Outreach
2010ዎቹ – መንፈሳዊ እድገትና ማህበራዊ አገልግሎት
ቤተ ክርስቲያኒቱ የወጣቶች መጋቢዎችን፣ ተልዕኮ አስተባባሪዎችን፣ የልጆች አገልጋዮችንና አስተማሪዎችን በማሰማራት አገልግሎቷን አስፋፋች። በተጨማሪም በኢትዮጵያ በተፈጥሮ አደጋ ለተጎዱ ወገኖች እርዳታ አደረገች፣ ወላጅ ለጡ ህፃናትን ረዳች፣ ለወጣት ሴቶች የሙያ ስልጠና ሰጠች፣ እንዲሁም ለአገልጋዮች የአመራር ስልጠና ሰጠች።
The church expanded its ministries by appointing youth pastors, missions coordinators, children’s workers, and teachers. It also supported disaster victims in Ethiopia, helped orphans and single-parent families, provided vocational training for young women, and offered leadership training for ministers.
2020s
40th Anniversary and Continued Expansion
2020ዎቹ – 40ኛ ዓመት ክብረ በዓልና ቀጣይ እድገት
ከ40 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ቤተ ክርስቲያኒቱ 40ኛ ዓመት ክብረ በዓሏን አከበረች። በሁሉም ፈተና ውስጥ የእግዚአብሔርን ታማኝነት አስታወሰች።
በተጨማሪም በኖርዝ አጥቢያ አዲስ የአምልኮ ስፍራ በመግዛት አገልግሎቷን አስፋፋች።
ዛሬ ቤተ ክርስቲያኒቱ 5 ቋሚ መጋቢዎችና ከ12 በላይ የአገልግሎት ዘርፎች አሏት፣ ምዕመናኑም በታማኝነት እግዚአብሔርን እያገለገሉ ነው።
After forty years of ministry, the church celebrated its 40th anniversary, recognizing God’s faithfulness through every challenge.
The church also purchased an additional worship facility in the North district to further expand its ministry reach.
Today, the church has five full-time pastors and more than twelve ministry departments actively serving God.
Our Core Values
ዋነኛ እሴቶቻችን
Our Leaders
መሪዎቻችን
Dr. Girma Desalegne
Senior Pastor
Ambelie Negash
Associate Pastor
Efrem Gebremariam
Family Life Pastor
Eskinder Tedla
Evangelist
...
Tariku Mulatu
Discipleship Pastor
...
Ministry Leadership
Ethiopia Alemneh
Mission Coordinator
Girmaye Gebremariam
Worship Coordinator
Selam Bekele
Children Ministry Leader
Tariku Abebe
North Campus Coordinator
...
Children
mKidz is the children's ministry of Elevation Church for children pre-school through 5th grade.
Come Visit Us
ይምጡ ይጎብኙን
South Campus
Wednesday: 6PM
Thursday - Young Adult
8445 Rainier Ave S, Seattle, WA 98118